- ፋየርፎክስ ፤ ተንደርበርድ ፤ ኦፕኖፊስ.ኦርግ እና ኤክስቻት ተገጥመው ነው የሚመጡት በሊነክስ ሚንት ስለዚህም ወዲያውኑ መስራት መጀመር ይችላሉ ዴስክቶፕ እና ኢንተርኔት
- ሌላ የታወቁ መተግበሪያዎች ለምሳሌ ስካይፕ ፤ ፒካሳ ፤ ጉግል መሬት ፤ ኦፕራ ፤ አይጥን በመጫን መግጠም ይችላሉ
- ሊነክስ ሚንት ተስማሚ ነው ፤ በጣም ከታወቁ የፋይል አቀራረብ ጋር፤ ዚፕ ፤ ዶክመንት ፤ ኤክስኤልኤስ ፤ ፒዲኤፍ ፤ ራር ፤ ኤምፒ3 ፤ ደብሊውኤምቪ ፤ ኤምፒጂ ፤ ኤምፒ4 ኤምኦቪ..ወዘተ